Dehai

(ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል

Posted by: Semere Asmelash

Date: Monday, 04 May 2020

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ (ኤፍ ቢ ሲ)የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነቶች ላይ እንደሚወያዩ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል።

ፕሬዚዳንቱ ለሁለት ቀናት በሚኖራቸው ቆይታ የኮሮና ቫይረስን መከላከል በሚቻልበት መንገድ ጨምሮ ስለ አንበጣ መንጋ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ፡፡Eri-TV: መልእኽቲ ሓድሽ ዓመት ፕረሲደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ