Dehai News

(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አስመራ ገቡ

Posted by: Semere Asmelash

Date: Sunday, 26 January 2020

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አስመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አስመራ ገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስመራ ሲገቡ በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በቆይታቸው ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሀመድ አብዱላሂ ጋር ውይይት እንደሚደርጉ ይጠበቃል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁለቱ ሀገራት መሪዎች ጋር በበርካታ ጉዳዮ ውይይት እንደሚያደርጉ ነው የገለፁት፡፡

Danakali eyes finish line for Eritrea potash project

Dehai Events