World News

Satenaw.com: መቀሌ ልትደመር ነው!

Posted by: Berhane.Habtemariam59@web.de

Date: Thursday, 05 July 2018

የትግራይ ወጣቶች ንቅናቄ

መቀሌ ልትደመር ነው!
 
ህውሀት የትግራይን ህዝብ ነጥሎ ለማስመታት እያደርገ ያለውን የሴራ ጉዞ የትግራይ ህዝብ ተገንዝቦታል!
እኛ ትግሬዎች የሌባ መደበቂያ የቀን ጂቦች ሽፋን መሆን አንችልም 27 አመት በስማችን ተነግዶብናል ባልበላነው ጠላት አፍርተናል
አሁን ከሁሉም የአገራችን ህዝቦች ጋር በመሆን ተደምረናል!
ህውሀትን ለመቀበርና ትግራይ ውስጥ ያለውን ስሩን መንግለን በመጣል ዳግም የአሉላ አባነጋን ታሪክ እንደግማለን!
የህውሀት ተላላኪዎች በዘመናዊ ቤትና ሌክሰስ መኪና ቆሻሻ ውሀ እረጭተውት የሚልፋት ደሀው የትግራይ ህዝብ ከዎያኔ ቤት ሰርግ ሲሆን የሩቅ ተመልካች
የችግር ቀን ሲመጣ ማገዶ መሆኑ አብቅቶአል!
ሞት ለህውሀት
ኢትዮጵያ ወይም ሞት!
የትግራይ ወጣቶች ንቅናቄ ሰኔ 27/2010

6ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 6 - ERi-TV Documentary

Dehai Events