World News

Zehabesha.com: አዲስ አበባ በጭንቅ ላይ ወድቃለች | ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በያሉበት ቆመዋል

Posted by: Berhane Habtemariam

Date: Tuesday, 13 March 2018

ልዑል ዓለሜ

ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች በያሉበት ቆመዋል:: ከተማዋ ላይ ከባድ ድባብ ተንሰራፍቷል:: ነዳጅ ያልቀዱ ቀድተዉ ለማስቀመጥ እየተሯሯጡ ነዉ:: መበራት እንደሚቋረጥ ጭምር እየተነገረ ይገኛል:: ወፍጮ ቤቶች በወረፋ ተጨናንቀዋል:: የዉሀ ማጠራቀሙ ስራ ወከባን ፈጥሯ ከሰማይ የሚወርድ ዱብ እዳ ያለ እስኪመስል የፍርሀት ቆፈን ከተማዋን እያጨማደዳት ነዉ::

የወያኔ ኮማንድ ፖስት ላይ ህዝባዊ አዋጅ ተጥሎበት ግራ የተጋቡ መከላከያዎችን መመልከት ነጻነት ለናፈቀዉ ተስፋ ነዉ አራቱም የከተማዋ በሮች ቦቴ ደህና እደሪ ብለዋል ።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!


6ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 6 - ERi-TV Documentary

Dehai Events