Dehai News

የኢትዮጵያ መንግስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ በማንሳቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።

Posted by: Semere Asmelash

Date: Wednesday, 14 November 2018

የኢትዮጵያ መንግስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ በማንሳቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።

በኤርትራ ላይ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ በመነሳቱ የኤርትራ ህዝብና መንግስት እንኳን ደስ አላችሁ!

EmbassyMedia - ራብዓይ ግንባር!

Dehai Events