Dehai News

Satenaw.com: በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ቡሬ ላይ የሁለቱ ሀገራት ወታደሮች እጅ ለእጅ ተያይዘው አዲስ ዓመትን አከበሩ

Posted by: Berhane.Habtemariam59@web.de

Date: Wednesday, 12 September 2018

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እንቁጣጣሽን በቡሬ ግንባር በጋራ እያከበሩ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2011 ዓ.ም(አብመድ) ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ፣ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሁለቱ አገሮች መካከል የተፈጠረውን እርቅ ተከትሎ በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር መካከል ተገኝተው የቡሬ ግንባር ይባል በነበረው ቦታ በጋራ ሆነው ከሁለቱ አገራት የሀገር መከላከያ ሰራዊቶች ጋር የአዲስ ዓመትን እያሳለፉ ይገኛሉ::

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ.ቤት ኃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት አሁን ላይ ሁለቱ መሪዎች በጋራ እንቁጣጣሽን እያከበሩ ነው፡፡


6ይ ክፋል: ማዕበል ስርሒት ፈንቅል - የካቲት 1990 - ሰነዳዊት ፊልም| sirihit fenkil 1990 - part 6 - ERi-TV Documentary

Dehai Events