Mereja.com: የአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ መምህር ለወያኔዎች ያደረጉት ማስጠንቀቂያ አዘል ወቅታዊ ንግግር

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam59_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Sun, 9 Oct 2016 00:48:06 +0200

የአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ መምህር ለወያኔዎች ያደረጉት ማስጠንቀቂያ አዘል ወቅታዊ ንግግር

የአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ መምህር ለወያኔዎች ያደረጉት እጅግ ወቅታዊ ንግግር እዚህ ላይ አቅርበንላችኋል። መምህሩ የተናገሩት ዋናው መልዕክት ይህ ነው “…የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ አንዲት ናት። ጥያቄው አሰስ ገሰሱን ተውትና ወላጆቼ በነጻነት እንድኖርባት ባስረከቡኝ አገሬ በበጻነት እንኖር ዘንድ ልቀቁኝ፣ አትከልሉኝ። በገዛ ኢትዮጵያዬ ይለፍ/ ፓስፖርት አልጠየቅ። የኢትዮጵያን በረከት ያለ አድልዎ ልመገብ። በአገሬ ተስፋ ኖሮኝ ሰርቼ ልኑር፣ እራሴን ተክቼ ልለፍ። ይህች ነች ጥያቄዋ…” ይህ የግድ ሊደመጥ የሚገባው ወቅታዊና አንገብገቢ መልዕክት ነው።

Listen.

https://www.youtube.com/watch?v=WE8W6cgXQRw

Berhane

 

Received on Sat Oct 08 2016 - 17:27:11 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved