Youtube.com: የላፍቶ ቤቶች ይፈርሳሉ፥ ነዋሪዎቹ ድረሱልን እያሉ ይጣራሉ

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Thu, 30 Jun 2016 16:42:55 +0200
 

የላፍቶ ቤቶች ይፈርሳሉ፥ ነዋሪዎቹ ድረሱልን እያሉ ይጣራሉ

 
*ይህ ገለጻ ከ 29 ሰነ ግጭቱ ኣንድ ቀን በፊት ነው።
28.06.2016
እዚህ ታች ይመለከቱት።
https://www.youtube.com/watch?v=ZzdY8iyr1Sw
 

የላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጩኸት ያስተጋባል። ቁጥራቸዉ እስከ ሰላሳ ሺ የሚደርስ ነዋሪዎች ቤታቸዉ እንደሚፈርስ ተነግሯቸዋል።ከአረጋዉያን እስከ ህጻናት ያሉት ያለቅሳሉ። መድረሻ የለንም ወገን ይታደገን ሲሉ ይጣራሉ።

 
Received on Thu Jun 30 2016 - 09:21:59 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved