VOA.Com: ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ምሁር በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተካሄደው ግጭት ይገመግማሉ

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Wed, 22 Jun 2016 14:23:10 +0200

ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ምሁር በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተካሄደው ግጭት ይገመግማሉ

አዳነች ፍሰሀየ አዳነች ፍሰሀየ
ሰኔ 22, 2016

  •  
  •  
  •  

በቅርቡ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተካሄደውን ግጭት በተመለከተ ዶክተር ዓወት ተወልደ ወልደ-ሚካኤልና ዶክተር መሐሪ ረዳኢ ገምግመዋል። ሁለቱ ምሁራን በሁለቱ ሀገሮች መካከል ጦርነት ማካሄድ እንደማይበጅ አስረድተዋል። መንስኤው ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ነጥብ ላይ የየራሳቸውን ግምት አሰቀምጠዋል። መፍትሄ ስላልሉትም ጠቅሰዋል።

ዶክተር ዓወት ተወልደ ወልደ-ሚካኤል ኤርትራዊ ሆነው ካናዳ ውስጥ ኦንታርዮ በሚገኘው ኩንስ ዩኒቨርሲት የታሪክ መምህር ናቸው። ዶክተር መሐሪ ረዳኢ ደግሞ ኢትዮጵያዊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተባብሪ ፕሮፌሰር ናቸው።

ከሁለቱን ምሁራን ጋር የተካሄደውን ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/06/21/fb20e2d3-e6e0-43d3-bb38-ef84510a8cc9.mp3

 

Received on Wed Jun 22 2016 - 08:23:10 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved