VOA: Interview with Ambassador. Girma Asmerom in Amharic.

From: Adal-Video production. Adal Press & Publishing <eboeri30_at_gmail.com_at_dehai.org>
Date: Tue, 14 Jun 2016 17:21:48 -0600

http://amharic.voanews.com/a/interview-with-girma-asmerom-on-current-ethio-eritrea-border-skirmish/3375752.html
ኤርትራ ለተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ኢትዮጵያ ልኦላዊነቴን ተጋፍታ ጥቃት ከፍታብኛለች ስትል
በአስቸኳይ ጉባዔ ጉዳዩን እንዲመረምርና እንዲያወግዝ ጠየቀች።
ዋሽንግተን —
እሁድ ዕለት በሁለቱ ሀገሮች ጾረና ድንበር አካባቢ የተካሄደው ውጊያ በከባድ መሳሪያ የታገዘና መጠነ ሰፊ መሆኑም
ተዘግቧል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራ አምባሳደር ግርማ አስመሮምን ማምሻውን አነጋግረናል።

"ኢትዮጵያ ጥቃቱን የከፈተችው፤ በሀገር ውስጥ የሚታዩ የፖለቲካ፣ የብሄርና የምጣኔ ሀብት አለመረጋጋቶችን አቅጣጫ
ለማስቀየር ነው፤ ጥቃቱን ማን እንደከፈተ ግልጽ ነው" ይላል የኤርትራ መግለጫ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Received on Tue Jun 14 2016 - 19:21:48 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved