በየመን የታሰሩ ኢትዮጵያዉያን የድረሱልን ጥሪ

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Fri, 3 Jun 2016 18:39:38 +0200

በየመን የታሰሩ ኢትዮጵያዉያን የድረሱልን ጥሪ

May 3, 2016
 
የተሻለን ኑሮ በመፈለግ ባህር አቋርጠዉ ሳኡዲ አረቢያ ለመድረስ የሞከሩ ኢትዮጵያዉያን የመን ዉስጥ በሁቲ የሺዓ አማጺያን መታሰራቸዉን ይገልጻሉ።በህይወትና በሞት መካከል እንዳሉ የሚናገሩት ስደተኞች በየቀኑ ከመካከላቸዉ የሚሞቱ እንዳሉ ያስረዳሉ።መንግስት አልደረሰልንም፣ወገን ይድረስልን ሲሉም ይጣራሉ። ሳዲቅ አህመድ የመን እስር ቤት ድረስ ደዉሎ አናግሯቸዋል።
Listen:
https://www.youtube.com/watch?v=N7_T0hlKsQA
Received on Fri Jun 03 2016 - 12:39:38 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved