Mereja.com: አሳዛኝ ዜና: ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በአል ላይ በተከፈተ ጥቃት በትንሽ 120 ሰው ተገድሏል።

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam59_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Sun, 2 Oct 2016 12:23:59 +0200
አሳዛኝ ዜና: ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በአል ላይ በተከፈተ ጥቃት በትንሽ 120 ሰው ተገድሏል።
October 2, 2016
****************************************************************************

ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል #MinilikSalsawi

October 2, 2016

Watch it:

https://www.youtube.com/watch?v=0Q6cy0BS4pQ

ወታደሮቹ በፒካፕና በኦራል መኪና ከተማዋን እየናጧት ይገኛሉ ይህንን ሁሉ ህዝብ ይፈራ መስሏቸው ይሁንና ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች ሲቶችና እና ወንዶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል::ለወትሮም ቢሆን ወታደራዊ እንቅስቃሴ የማይታጣት ቢሾፍቱ ሙሉ ለሙሉ በሚባላ በአጋዚ ጦር ውስጥ ወድቃለች በኢሬቻ በአል ምክንያት በቢሾፍቱ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሰው እየከተመባት ይገኛል ሰላም ለማስከበር ዱላም ሲበዛ ነው የዚህን ያህል መሳሪያ ይዞ መገኘት አሳዛኝም አስነዋሪም ጭምር ነው በየ 10 ሜትት እርቀት ውስጥ በርከት በርከት ብለው የቆሙ አጋዚዎች የያዙት መሳሪያ ሰላማዊ ሰውን ለመጠበቅ አይመስልም ,,,,.....

 
 
Received on Sun Oct 02 2016 - 05:03:04 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved