VOA.Com: ኢትዮጵያ-አጣብቂኝ ውስጥ የገባች አገር ጉዳይ፥ ሰሞንኛ ይዞታዋና ተሥፋዎቿ, ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam59_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Wed, 14 Sep 2016 17:27:54 +0200
አሉላ ከበደ
መስከረም 14, 2016
ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም

ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም

የአገር ፈተናዎች፥ የመውጫ መንገዶችና ተሥፋ፤ አንጋፋው የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂ፥ ደራሲና የመብት ተሟጋች ፕሮፈሰር መስፍን ወልደማሪያም ትላንትናችንን፥ ዛሬንና ነገን፤ መንታ መንገድ ላይ ያለች በምትመስለው ሃገር ሰሞንኛ ይዞታ ውስጥ ይቃኛሉ።

አነጋጋሪ፥ አሳሳቢና ሁነኛ መላ የሚሹ አንገብጋቢ የአገርና የሕዝብ ጉዳዮች ተስተናገዱበትን ውይይት ከዚህ ያድምጡ።

ከፕሮፈሰር መስፍን ወልደማርያም ጋር የተካሄደ ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

http://amharic.voanews.com/pp/3502548/ppt0.html
Received on Wed Sep 14 2016 - 10:06:58 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved