Zehabesha.com: በቦረና ዞን ቦኩ ልቦማ የአጋዚ ሰራዊት በሕዝብ ላይ ጥይት ሲያርከፈክፉ የሚያሳይ ቪዲዮ

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Wed, 27 Jul 2016 21:35:32 +0200
በቦረና ዞን ቦኩ ልቦማ የአጋዚ ሰራዊት በሕዝብ ላይ ጥይት ሲያርከፈክፉ የሚያሳይ ቪዲዮ
Borena
በኦሮሚያ የሕዝባዊ አመጹ በተለያዩ ከተሞች ቀጥሎ ውሏል:: በአርሲ አሁንም የተረጋጋ ነገር የለም:: ሕዝብ እንዳመጸ ነው:: በቦረናም እንዲሁ በተለይ በቦረና ዞን ሚዮ ቦኮ ሉቦማ ከተማ ዛሬ መንግስትን የሚቃወሙ ሰላማዊ ሰልፈኞች አደባባይ ወጥተው የአጋዚ ሠራዊት ጥይት ሲያርከፈክፍባቸው የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል ተለቋል:: የአጋዚ ሠራዊት በቀጥታ ወደ ሰላማዊው ህዝብ ሲተኩስ የሚያሳየው ቪዲዮ ብዙዎችን እያስቆጣ ይበልጥም ተቃውሞውን እያፋፋመው ይገኛል:: በዚህ የአጋዚ ጥይት ቃባር ቃርባትፕ; ፋጡማ ዋቆ እና ሶራ ሃላቄ የተባሉ ሰላማዊ ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል:: የተጎጂዎች ቁጥር ሊጨመር ይችላል እየተባለ ነው::
ተንቃሳቃሽ ስዕሉ ተመለከተው፡
 
 
በቦረና ዞን ቦኩ ልቦማ የአጋዚ ሰራዊት በሕዝብ ላይ ጥይት ሲያርከፈክፉ የሚያሳይ ቪዲዮ

 

Received on Wed Jul 27 2016 - 14:14:37 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved