Zehabesha.com: የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ሙሉነህ እዩኤል ስለ አሰብ ወደብ ተናገሩ ( ክስማዕ ዘሎዎ መደረ)

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Mon, 24 Aug 2015 23:29:59 +0200
  • August 24, 2015
  • “[ሕወሓቱ] ሰውዬ ስቃወም አይቶ እናንተ ከምባታዎችን ሰው ያረግናችሁ እኛ ነን እንዴት ትቃወመናለህ አለኝ
  • ተወልደ ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ / እማዋይሽን ጡታቸውን በምላጭ እየተለተለ ሽንታም አማራ እያለ ነው የሰደባት
  • ገመቺስን ብልቱ ላይ በላስቲክ ውሃ አንጠልጥለው እየገረፉት በኦሮሞነቱ ሲሰደብ ነበር
  • ወያኔ አሜሪካ በጣም ታስፈልገዋለች:: [አሜሪካን ለማስደሰት] በምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ቅጥረኛነቱን በደንምብ ማሳየት ይኖርበታል
የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ሙሉነህ እዩኤል
የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ሙሉነህ እዩኤል

የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ሙሉነህ እዩኤል ስለ አሰብ ወደብ ተናገሩ

  •  
  •  
  •  
  •  2012Share
  •  

“[ሕወሓቱ] ሰውዬ ስቃወም አይቶ እናንተ ከምባታዎችን ሰው ያረግናችሁ እኛ ነን እንዴት ትቃወመናለህ አለኝ”

“ተወልደ ማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ወ/ሮ እማዋይሽን ጡታቸውን በምላጭ እየተለተለ ሽንታም አማራ እያለ ነው የሰደባት”

“ገመቺስን ብልቱ ላይ በላስቲክ ውሃ አንጠልጥለው እየገረፉት በኦሮሞነቱ ሲሰደብ ነበር”

“ወያኔ አሜሪካ በጣም ታስፈልገዋለች:: [አሜሪካን ለማስደሰት] በምስራቅ አፍሪካ አካባቢ ቅጥረኛነቱን በደንምብ ማሳየት ይኖርበታል”

– የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ሙሉነህ እዩኤል

Received on Mon Aug 24 2015 - 17:30:00 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved