Goolgule.com: በህወሃት “የትግራይ ኩራት ተነክቷል” ባዮች አይለዋል

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Tue, 30 Sep 2014 19:40:02 +0200

በህወሃት “የትግራይ ኩራት ተነክቷል” ባዮች አይለዋል

“ሃይለማርያም በቀጣዩ ምርጫ ሊታቀቡ ይችላሉ”

 

September 30, 2014 08:34 am

የሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ካቢኔያቸውን “ከኋላ” አስከትለው ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ያካሄዱት የፊት ለፊት ንግግር ያስደሰታቸውና ያስኮረፋቸው ክፍሎች አሉ። “በህወሃት መንደር ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የመወከል ባለጊዜው ህወሃት ነው። ህወሃት የኢትዮጵያ ምልክትና ተምሳሌት ነው” የሚሉት ወገኖች ቀደም ሲል ሲሰማ የነበረውን “የትግሬ ኩራት ተነክቷል” ስሜት በገሃድ ሲያንጸባርቁ ታይቷል።

አስገድደው ከሚመሩት ህዝብ ይልቅ ለውጪው ዓለም በመስገድና በማጎብደድ ወደር እንደሌላቸው የሚነገርረላቸው አቶ መለስ…………………..ኣብ‘ዚ ታሕቲ ዘሎ ሕቡእ ሕጥበ-ጽሑፍ ጠዊቕካ/ኪ ኣንብቦ/ዮ። <http://www.goolgule.com/wp-content/uploads/2013/08/meles-at-g20.jpg> meles at g20






image001.jpg
(image/jpeg attachment: image001.jpg)

Received on Tue Sep 30 2014 - 13:40:25 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved