Zehabesha.com: የግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Tue, 7 Oct 2014 15:02:47 +0200

የግንቦት 7 ወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን የሕወሓት/ኢሕአዴግ ጀነራል መኮንኖችን ብቃት የገመገመበት ሰነድ ወጣ

07.10.2014

የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ

በግንቦት 7 የወታደራዊ ጉዳዮች ቡድን

የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ

ክፍል 1

መስከረም 2007 ዓ.ም.

የርዕስ ማውጫ

መግቢያ. 2

1…… የወታደርዊ አመራር ምንነትና ዋና ዋና የአመራር እርከኖች፤. 3

2…… የወታደራዊ አመራር የስልጠና እርከኖችና ወደ ወታደራዊ የትምህርት አካዳሚዎች መግቢያ መስፈርቶች.. 3

2.1. ወታደራዊ አካዳሚ፡ 4

2.2. ሰታፍ ኮሌጅ.. 4

2.3. የአዛዥነት እና የመምሪያ መኮንንነት አካዳሚ… 5

2.4 የጦር ኋይሎች ዋር ኮሌጅ(Armed Forces War College) 6

3…… የመኮንኖች የማዕረግ ዕድገት ሂደት.. 7

4…… የጄነራል መኮንንነት የማዕረግ ዕድገት.. 8

5…… የቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አመራሮች የሥልጠና ሂደት፤. 10

6…… የአሁኑ የሀገር መከላከያ መኮንኖች ከወታደራዊ አመራር ሳይንስና ጥበብ አንፃር. 11

7…… ማጠቃለያ. 13

8…… አባሪ ሰነድ- ፩ (Annex-1) 15

 

የሕወሓት/ኢህአዴግ መንግስት በ23 ዓመት ጉዞው ያፈራቸው ጄኔራል መኮንኖች

ከወታደራዊ አመራር ሳይንስ ትምህርት እና ስልጠና አንፃር ሲመዘኑ

መግቢያ

የኢትዮጵያ ሠራዊት በዘመናዊ መልክ ከተቋቋመበት ከ1927 ጀምሮ እስክ 1983 ዓ/ም ድረስ ጊዜው በሚጠይቀው ወታደራዊ ሳይንስ የተማሩ፣ ዘመናዊ ክህሎትንና ሥንምግባርን የተላበሱ እና በተግባር የተፈተነ ጀግና የምድር ጦር፣ የባህር ኃይልና የአየር ሃይል ሠራዊትና መሪዎችን ለማፍራት የቻለ ነበር:: በሂደቱም ሰራዊቱን ፈታኝ በሆኑ የተለያዬ አውደ ፍልሚያዎች መርተው ለድል ያበቁ ከፍተኛ ወታደራዊ ምሁራንና መኮንኖችን አፍርቶ ማለፉ የሚታወስ ነው:: የማእረግ አሰጣጡም እንዳሁኑ ዘርን መሰረት በማድረግ ሳይሆን የትምህርት ዝግጅትን፣ ወታደራዊ ዲስፕሊንና ሥነምግባርን እንዲሁም በእየእርከኑ ያሳየው ብቃትና ተገቢውን የመቆያ ጊዜ መፈፀሙ ተረጋግጦ፤ ይህንን እንዲያስፈፅም በተዋቀረ ገለልተኛ አካል አቅራቢነት በሀገሪቱ መሪዎች ሹመት ሲሰጥ ኖሯል።………………………..

Continue to read it in PDF attachmement below:




Received on Tue Oct 07 2014 - 09:12:03 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved