[dehai-news] DW.de: የኢትዮጵያ ወታደሮች ብሶትና የመንግሥት ምላሽ፣

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Fri, 20 Sep 2013 13:19:59 +0200

የኢትዮጵያ ወታደሮች ብሶትና የመንግሥት ምላሽ፣

20/09/2013

በሶማልያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በበላይ አለቆቻችን እየተበደልን ነው አሉ። አንዳንድ የሠራዊቱ አባላት፤ በ SMS መልእክት አማካኝነት ለ DW እንደገለጹት ከሆነ የውስጥ ነጻነታቸውን እየተነፈጉ ነው። የህክምና ፈቃድ በተለይ እንደነርሱ አገላለጽ በጉቦ ሆኗል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ፤ «ቅሬታውን ለዶቸ ቨለ የሚልክ ወታደር የለኝም » ሲል አስተባብሏል።

ጃፈር ዓሊ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ጃፈር ዓሊ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ኣብ‘ዚ ታሕተዋይ ላቔባ ጠዊቕካ ራድዮ ስማዕ።

http://www.dw.de/popups/mediaplayer/contentId_17101101_mediaId_17101018

 






Received on Fri Sep 20 2013 - 14:47:47 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved