| Jan-Mar 09 | Apr-Jun 09 | Jul-Sept 09 | Oct-Dec 09 | Jan-May 10 | Jun-Dec 10 | Jan-May 11 | Jun-Dec 11 | Jan-May 12 | Jun-Dec 12 |

[dehai-news] AddisAdmassNews.com: ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ............(must read by everyone, it really is very sad and barbaric story.......)

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Wed, 20 Mar 2013 14:48:16 +0100

ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ............

20.03.2013

„አብ ልዕሊ አፍሪቃውያን ብሓፈሻ አብ ሓበሻ (ኢትዮጵያውያንን ኤርትራውያንን) ድማ ብፍላይ ብቶም አረሜናውያንን ግብረ-አሸበርትን አዕራብ ዝፍጸም ዘሎ ባርባራዊ ግፍዕን ወንጀልን ኩሉ ወድ-ሰብ ክፈልጦ ዘለዎ ናይ`ቲ ዓቢ ግን ሕቡእ ዓረባዊን መወልቶምን (ጎይተቶምን ሓገዝቶምን) ፋሽስታዊ ህልቂት ደቂ-ሰባት ቁንጫል ዛንታ እንሆ:“

ጥቕሲ ናተይ-ብርሃነ ሃብተማርያም

 

ኢትዮጵያዊቷ በሶርያ ያሳለፈችውን ስቃይ...አዲስ አድማስ *የወንድ ልጅ ብልት ቆርጠው “ተጫወችበት” ይላሉ---*ቦንብ ታጥቀሽ ራስሽን አፈንጂ ተብዬ ነበር----*አፍሪካውያንን በኤሌክትሪክ ማቃጠል የተሰጠኝ የሥራ ኃላፊነት ነበር---*ውሃ ስንጠይቅ ሽንታቸውን ነበር የሚሰጡን...እላያችን ላይ ይሸናሉ.....................

 

ከአማርኛ ይልቅ አረብኛ መናገር ይቀናታል፡፡ የምትናገረው በቁጭት፣ በእልህና በፍርሃት ስሜት ነው፡፡ ከአራት ዓመት በፊት ለሥራ ወደ ሶሪያ የተጓዘችው ሃረግ (ሜሪ) ፤በሶርያ ከጦርነቱ መጀመር ጋር ተያይዞ ያሳለፈችውን መከራና ስቃይ በአንደበቷ ትናገራለች-አንዳንዴ በሰመመን፣ ሌላ ጊዜ በመንገሽገሽ፡፡ ከሶሪያ በሱዳን በኩል አድርጋ ወደ ኢትዮጵያ በገባች በአምስተኛ ቀኗ ከጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡.......................
አብ PDF ንባብኩም ቀጽሉ...........................



Received on Wed Mar 20 2013 - 12:30:31 EDT

Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2013
All rights reserved