| Jan-Mar 09 | Apr-Jun 09 | Jul-Sept 09 | Oct-Dec 09 | Jan-May 10 | Jun-Dec 10 | Jan-May 11 | Jun-Dec 11 |

[DEHAI] በአማርኛ እንዴት ታይፕ አደርጋለሁ?

From: Berhane Habtemariam <Berhane.Habtemariam_at_gmx.de_at_dehai.org>
Date: Fri, 17 Feb 2012 14:15:40 +0100

በአማርኛ እንዴት ታይፕ አደርጋለሁ?

አማርኛን ፊደሎችን በኮምፒውተር ላይ ታይፕ ለማድረግ የአማርኛ ድምጾችን ተቀራራቢ በሆነ የእንግሊዝኛ ፊደሎች በመፈለግ ("phonetic" በሚባል የቋንቋ አመለካከት) መጠቀም ይቻላል። ማንኛውንም የፊደል መደብ ስንጫን የምናገኘው ስድስተኛውን የአማርኛ ፊደል ወይም ሳድስ የሆነውን ፊደል ነው። ሌሎቹን ሆሄያቶች ለማግኘት የእንግሊዝኛ አናባቢ የሆኑትን ማለትም "vowels" አብሮ በመምታት ፊደሉን መቀየር ይቻላል። የሚወክሉዋቸውም አናባቢዎች፦ አ-e ፥ ኡ-u ፥ ኢ-i ፥ አ-a ፥ ኤ-ee እና ኦ-o ናቸው።

ለምሳሌ፦ "ሰላም"ን ታይፕ ለማድረግ "selam" በማለት ነው።


ሀ/

አማርኛ ከእንግሊዝኛ የበለጠ ብዙ ድምጽ ወይም ፊደል ስላለው አንዳንድ ጊዜ የሚወክለው ቃል ላይኖረው ይችላል። ለምሳሌ በእንግሊዝኛ "ጠ"ን ታይፕ ለማድረግ የቀረበው ፊደል "t" ቢሆንም "t" በጣም ወደ "ተ" ስለሚቀርብ ያንን ያስገኛል። ግን ትልቁን "T" ከተጠቀምን የምንፈልገውን ፊደል ማለትም "ጠ"ን እናገኛለን።

ለምሳሌ፦ "TeenaysTlN" - "ጤናይስጥልኝ" ይሆናል።


ለ/

በዛው ሕግ ደግሞ "ኝ" "ኝ"ን ወክሏል። እዚህ ላይ የምንረዳው የምንገምተው የአማርኛ ፊደል በትንሹ የእንግሊዝኛ ፊደል መቀርጽ ካልቻለ ትልቁን የእንግሊዝኛ ፊደል መጠቀም ይረዳል። ይህም ካልሆነሁለቴ በመድገም ፊደሉን ማግኘት ይቻላል። በተለይ መደጋገሙ የሚረዳው ተደጋጋሚ ሆሄያት ላላቸው እንደ "ሀ" እና "ሰ" ነው።

 


ለምሳሌ፦

"sselam"

- "ሠላም" ይሆናል።


 

"SSeHey"

- "ፀሐይ" ይሆናል።

 


ሐ/

ልዩ የሆኑትን ፊደሎች ማለትም ሏ ፥ ሟ ፥ ኋ ለማግኘት ሁለት ዘዴዎችን መጠቀም ይቻላል። ውጤታቸው ግን ያው ነው።

ለምሳሌ፦ "mWa" ለማግኘት "mwwa" መምታት ወይም "ሟ" ነው።


መ/

በመጨረሻ ልናስረዳ የምንፈልገው የአጣቃሽ ወይም ' (apostrophe) ጥቅም ነው። የአንዳንድ ቃላቶች አወቃቀር ሳድስ ሆኖ በአናባቢ ሲቀጥል የአጣቃሽ ምልክቱን መጠቀም ያስፈልጋል። ለምሳሌ "ገብርኤል" ስንል ከ"ር" በኋላ "ኤ" ስለምንጠቀም "gebr'El" ማለት አለብን። አጣቃሹን ባንጠቀም ግን "ር" ወደ "ረ" ይቀየራል። (ትልቁ "E" ደግሞ "ኤ" ለማግኘት አቋሯጩ ዘዴ ነው።)

 


ለምሳሌ፦

"mel'ak"

- "መልአክ" ይሆናል።


 

"m'eeraf"

- "ምዕራፍ" ይሆናል።

 


 

አጣቃሹን ለቁጥሮች ደግሞ እንዲሁ እንጥቀምበታለን።

 


ለምሳሌ፦

'1 - ፩ ይሆናል።


 

'2 - ፪ ይሆናል።

 


 

እንዲሁም አጣቃሹን ሁለቴ በመምታት ምልክቱን እራሱን ለምግኘት ይቻላል። ይህም ደንብ ለአብዛኛው ምልክቶች ይጠቅማል።

 


ለምሳሌ፦

","

በመጀመሪያ ጊዜ "፣" ይሆናል።


 

 

በሁለተኛ ጊዜ "፥" እራሱን ይሆናል።


 

 

በሦስተኛ ጊዜ "," እራሱን ይሆናል።


 

":"

በመጀመሪያ ጊዜ "፡" ይሆናል።


 

 

በሁለተኛ ጊዜ አራት ነጥብ ይሆናል።

ለፍስሃ በርተሎሜኦስ እናመሰግናለን።

  _____

Unshifted

                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                


`

 


1

 


2

 


3

 


4

 


5

 


6

 


7

 


8

 


9

 


0

 


-

 


=

 


Bksp

 



Tab

 


q

ቅ


w

ው


e

እዕዐ


r

ር


t

ት


y

ይ


u

ኡዑ


i

ኢዒ


o

ኦዖ


p

ፕ


[

 


]

 


\

 



Caps

 


a

አዓ


s

ስሥ


d

ድ


f

ፍ


g

ግ


h

ህኅ


j

ጅ


k

ክ


l

ል


;

፤


'

 


Enter

 



Shift

 


z

ዝ


x

ሽ


c

ች


v

ቭ


b

ብ


n

ን


m

ም


,

፣፥


.

 


/

 


Shift

 



Ctrl

 

        
Alt

 


 

 


Alt

 

        
Ctrl

 

With Shift

                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                


~

 


!

 


_at_

 


#

 


$

 


%

 


^

 


&

 


*

 


(

 


)

 


_

        

+

 


Bksp

 



Tab

 


Q

ቕ


W

ው


E

ኤዔ


R

ር


T

ጥ


Y

ይ


U

ኡዑ


I

ኢዒ


O

ኦዖ


P

ጵ


{

 


}

 


|

 



Caps

 


A

ኣዓ


S

ጽፅ


D

ዽ


F

ፍ


G

ጝ


H

ሕ


J

ጅ


K

ኽ


L

ል


:

፡ ።


"

 


Enter

 



Shift

 


Z

ዥ


X

ሽ


C

ጭ


V

ቭ


B

ብ


N

ኝ


M

ም


<

< «


>

> »


?

 


Shift

 



Ctrl

 

        
Alt

 


 

፡


Alt

 

        
Ctrl

 

 

  _____

SERA-EZ Fidel


ቤተሰብ

ግዕዝ

ካዕብ

ሣልስ

ራብዕ

ኃምስ

ሳድስ

ሳብዕ

ዘመደ-
ግዕዝ

ዘመደ-
ካዕብ

ዘመደ-
ሣልስ

ዘመደ-
ራብዕ

ዘመደ-
ኃምስ


ሆይ

ሀ
he

ሁ
hu

ሂ
hi

ሃ
ha

ሄ
hee

ህ
h

ሆ
ho

 

 

 

 

 


ላዊ

ለ
le

ሉ
lu

ሊ
li

ላ
la

ሌ
lee

ል
l

ሎ
lo

 

 

 

ሏ
lwwa
lWa

 


ሐውት

ሐ
He

ሑ
Hu

ሒ
Hi

ሓ
Ha

ሔ
Hee

ሕ
H

ሖ
Ho

 

 

 

ሗ
Hwwa
HWa

 


ማይ

መ
me

ሙ
mu

ሚ
mi

ማ
ma

ሜ
mee

ም
m

ሞ
mo

 

 

 

ሟ
mwwa
mWa

 


ሠውት

ሠ
sse

ሡ
ssu

ሢ
ssi

ሣ
ssa

ሤ
ssee

ሥ
ss

ሦ
sso

 

 

 

ሧ
ssWa

 


ርእስ

ረ
re

ሩ
ru

ሪ
ri

ራ
ra

ሬ
ree

ር
r

ሮ
ro

 

 

 

ሯ
rwwa
rWa

 


ሳት

ሰ
se

ሱ
su

ሲ
si

ሳ
sa

ሴ
see

ስ
s

ሶ
so

 

 

 

ሷ
swwa
sWa

 


ሻ-ሳት

ሸ
xe

ሹ
xu

ሺ
xi

ሻ
xa

ሼ
xee

ሽ
x

ሾ
xo

 

 

 

ቷ
twwa
tWa

 


ቃፍ

ቀ
qe

ቁ
qu

ቂ
qi

ቃ
qa

ቄ
qee

ቅ
q

ቆ
qo

ቈ
qwwe
qWe

ቊ
qwwi
qWi

ቍ
qwwu
qWu

ቋ
qwwa
qWa

ቌ
qwwee
qWee


ቐ-ቃፍ

ቐ
Qe

ቑ
Qu

ቒ
Qi

ቓ
Qa

ቔ
Qee

ቕ
Q

ቖ
Qo

ቘ
Qwwe
QWe

ቚ
Qwwi
QWi

ቝ
Qwwu
QWu

ቛ
Qwwa
QWa

ቜ
Qwwee
QWee


ቤት

በ
be

ቡ
bu

ቢ
bi

ባ
ba

ቤ
bee

ብ
b

ቦ
bo

 

 

 

ቧ
bwwa
bWa

 


ቬ-ቤት

ቨ
ve

ቩ
vu

ቪ
vi

ቫ
va

ቬ
vee

ቭ
v

ቮ
vo

 

 

 

ቯ
vwwa
vWa

 


ታው

ተ
te

ቱ
tu

ቲ
ti

ታ
ta

ቴ
tee

ት
t

ቶ
to

 

 

 

ቷ
twwa
tWa

 


ቻ-ታው

ቸ
ce

ቹ
cu

ቺ
ci

ቻ
ca

ቼ
cee

ች
c

ቾ
co

 

 

 

ቿ
cwwa
cWa

 


ኀርም

ኀ
hhe

ኁ
hhu

ኂ
hhi

ኃ
hha

ኄ
hhee

ኅ
hh

ኆ
hho

ኈ
hwwe
hWe

ኊ
hwwi
hWi

ኍ
hwwu
hWu

ኋ
hwwa
hWa

ኌ
hwwee
hWee


ነሐስ

ነ
ne

ኑ
nu

ኒ
ni

ና
na

ኔ
nee

ን
n

ኖ
no

 

 

 

ኗ
nwwa
nWa

 


ኛ-ነሐስ

ኘ
Ne

ኙ
Nu

ኚ
Ni

ኛ
Na

ኜ
Nee

ኝ
N

ኞ
No

 

 

 

ኟ
Nwwa
NWa

 


አልፍ

አ
a

አ
u

ኢ
i

ኣ
A

ኤ
E

እ
e

ኦ
o

ኧ
eW

 

 

 

 


ካፍ

ከ
ke

ኩ
ku

ኪ
ki

ካ
ka

ኬ
kee

ክ
k

ኮ
ko

ኰ
kwwe
kWe

ኲ
kwwi
kWi

ኵ
kwwu
kWu

ኳ
kwwa
kWa

ኴ
kwwee
kWee


ኻ-ካፍ

ኸ
Ke

ኹ
Ku

ኺ
Ki

ኻ
Ka

ኼ
Kee

ኽ
K

ኾ
Ko

ዀ
Kwwe
KWe

ዂ
Kwwi
KWi

ዅ
Kwwu
KWu

ዃ
Kwwa
KWa

ዄ
Kwwee
KWee


ወዌ

ወ
we

ዉ
wu

ዊ
wi

ዋ
wa

ዌ
wee

ው
w

ዎ
wo

 

 

 

 

 


ዐይን

ዐ
eee

ዑ
uu

ዒ
ii

ዓ
aa

ዔ
EE

ዕ
ee

ዖ
oo

 

 

 

 

 


ዘይ

ዘ
ze

ዙ
zu

ዚ
zi

ዛ
za

ዜ
zee

ዝ
z

ዞ
zo

 

 

 

ዟ
zwwa
zWa

 


ዠ-ዘይ

ዠ
Ze

ዡ
Zu

ዢ
Zi

ዣ
Za

ዤ
Zee

ዥ
Z

ዦ
Zo

 

 

 

ዧ
Zwwa
ZWa

 


የመነ

የ
ye

ዩ
yu

ዪ
yi

ያ
ya

ዬ
yee

ይ
y

ዮ
yo

 

 

 

 

 


ድንት

ደ
de

ዱ
du

ዲ
di

ዳ
da

ዴ
dee

ድ
d

ዶ
do

 

 

 

ዷ
dwwa
dWa

 


ዽ-ድንት

ዸ
De

ዹ
Du

ዺ
Di

ዻ
Da

ዼ
Dee

ዽ
D

ዾ
Do

 

 

 

ዿ
Dwwa
DWa

 


ጅ-ድንት

ጀ
je

ጁ
ju

ጂ
ji

ጃ
ja

ጄ
jee

ጅ
j

ጆ
jo

 

 

 

ጇ
jwwa
jWa

 


ገምል

ገ
ge

ጉ
gu

ጊ
gi

ጋ
ga

ጌ
gee

ግ
g

ጎ
go

ጐ
gwwe
gWe

ጒ
gwwi
gWi

ጕ
gwwu
gWu

ጓ
gwwa
gWa

ጔ
gwwee
gWee


ጘ-ገምል

ጘ
Ge

ጙ
Gu

ጚ
Gi

ጛ
Ga

ጜ
Gee

ጝ
G

ጞ
Go

 

 

 

 

 


ጠይት

ጠ
Te

ጡ
Tu

ጢ
Ti

ጣ
Ta

ጤ
Tee

ጥ
T

ጦ
To

 

 

 

ጧ
Twwa
TWa

 


ጨ-ጠይት

ጨ
Ce

ጩ
Cu

ጪ
Ci

ጫ
Ca

ጬ
Cee

ጭ
C

ጮ
Co

 

 

 

ጯ
Cwwa
CWa

 


ጰይት

ጰ
Pe

ጱ
Pu

ጲ
Pi

ጳ
Pa

ጴ
Pee

ጵ
P

ጶ
Po

 

 

 

ጷ
Pwwa
PWa

 


ጸደይ

ጸ
Se

ጹ
Su

ጺ
Si

ጻ
Sa

ጼ
See

ጽ
S

ጾ
So

 

 

 

ጿ
Swwa
SWa

 


ፀጳ

ፀ
SSe

ፁ
SSu

ፂ
SSi

ፃ
SSa

ፄ
SSee

ፅ
SS

ፆ
SSo

 

 

 

 

 


አፍ

ፈ
fe

ፉ
fu

ፊ
fi

ፋ
fa

ፌ
fee

ፍ
f

ፎ
fo

 

 

 

ፏ
fwwa
fWa

 


ፕሳ

ፐ
pe

ፑ
pu

ፒ
pi

ፓ
pa

ፔ
pee

ፕ
p

ፖ
po

 

 

 

ፗ
pwwa
pWa

 


 


 

፡
:

።
::

፣
,

፤
;

፥
,,
-:

፦
:-

፧
??

፨
:|:
**

 

'

' '

,

,,,

;
; ;


፩
'1

፪
'2

፫
'3

፬
'4

፭
'5

፮
'6

፯
'7

፰
'8

፱
'9

 


፲
'10

፳
'20

፴
'30

፵
'40

፶
'50

፷
'60

፸
'70

፹
'80

፺
'90

፻
'100

፲፻
'1000

፼
'10000

 

Received on Fri Feb 17 2012 - 15:34:18 EST
Dehai Admin
© Copyright DEHAI-Eritrea OnLine, 1993-2012
All rights reserved